ገጽ ሠላሳ ሁለት ሁሉም ሴቶች እውነተኛ አክብሮት ሊያገኙ የሚችሉት በምን መንገድ ነው? ከገጽ 4-11 ተመልከት። ለሰው ሁሉ ደግነት ማሳየት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? ከገጽ 18-20 ተመልከት። ይሖዋ የሚለው የአምላክ ስም በስዋሂሊ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተካተተበት መንገድ የሚገልጸውን ትኩረት የሚስብ ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። ከገጽ 26-29 ተመልከት።