በሙስና በተዘፈቀ ዓለም ውስጥ ሐቀኛ መሆን ይቻላል?
ገጽ 5ን ተመልከት።
የአምላክ ቃል የሂንዱ እምነት ተከታይ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ምን በጎ ተጽዕኖ አሳድሯል?
ከገጽ 9-11 ተመልከት።
ታማኝ ሴት ከሆነችው ከሩት ምን ልንማር እንችላለን?
ከገጽ 19-24 ተመልከት።
መጥፎ አስተዳደግ የነበረው አንድ ሰው በሕይወቱ ደስታ ማግኘት እንዲሁም ጥሩ ባልና አባት መሆን የቻለው እንዴት ነው?
ከገጽ 26-27 ተመልከት።