ገጽ ሠላሳ ሁለት አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? ከገጽ 8-9 ተመልከት። የሰው ዘር መላውን ምድር የሚያስተዳድር አንድ መንግሥት የሚያስፈልገው ለምንድን ነው? ከገጽ 16-17 ተመልከት። ያለባችሁ ዕዳ አእምሯችሁን እንዳይቆጣጠረው ምን ማድረግ ትችላላችሁ? ገጽ 21ን ተመልከት። እምነት ለማዳበር የሚጥር ሰው ራሱን እያታለለ ነው? ገጽ 23ን ተመልከት።