ገጽ ሠላሳ ሁለት
በገና በዓል ወቅት ምን ዓይነት ሁኔታ ሊኖር እንዲሁም ሰዎች ምን ሊያደርጉ የሚገባ ይመስልሃል? ገናን ከማክበር የተሻለ ነገር ይኖር ይሆን?
ከገጽ 3-9 ተመልከት።
አምላክ ኢየሱስን ወደ ምድር የላከው ለምን እንደሆነ ታውቃለህ?
ከገጽ 16-17 ተመልከት።
ከአሁን ቀደም በሌላ አካል እንደኖርክ ይሰማሃል? አንዳንዶች እንዲህ የሚሰማቸው ለምንድን ነው?
ከገጽ 18-20 ተመልከት።
በጥንት ዘመን የነበሩ ሴቶች ምን ዓይነት መዋቢያዎችን ይጠቀሙ ነበር?
ከገጽ 24-26 ተመልከት።