የርዕስ ማውጫ
ቁጥር 1 2016
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ምን ይመስልሃል?
ሁሉም ሰው የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ተግባራዊ ቢያደርግ ኖሮ ዓለማችን የተሻለች ቦታ አትሆንም ነበር?
“በሁሉም ነገር በሐቀኝነት ለመኖር እንፈልጋለን።”—ዕብራውያን 13:18
ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም ሐቀኝነት መላ ሕይወታችንን እንዴት እንደሚነካው ያብራራል።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም አለው?
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
ይህን ያውቁ ኖሯል? 10
አሉታዊ ስሜቶችን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ 11
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በሚለው ሥር ይገኛል)