የርዕስ ማውጫ
ከግንቦት 2-8, 2016 ባለው ሳምንት
ከግንቦት 9-15, 2016 ባለው ሳምንት
8 ወጣቶች—ለጥምቀት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው?
የይሖዋ አገልጋዮች እንደመሆናችን መጠን በየዓመቱ ሩብ ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ሰዎች እንደሚጠመቁ ማወቃችን ከፍተኛ ደስታ ይሰጠናል። ይህን እርምጃ ከሚወስዱት መካከል አብዛኞቹ ወጣቶች ናቸው፤ እንዲያውም አንዳንዶቹ ገና የጉርምስና ዕድሜ ላይ አልደረሱም። ከይሖዋ ጎን ለመቆም ዝግጁ መሆናቸውን እንዲያውቁ የረዳቸው ምንድን ነው? ለጥምቀት ለመዘጋጀት ምን እርምጃዎች ወስደዋል? እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች መልሱን ይሰጡናል።
ከግንቦት 16-22, 2016 ባለው ሳምንት
13 ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ—እንዴት?
በአንድነት ተባብረን ስንሠራ ይሖዋ ጥረታችንን ይባርከዋል። ይህ የጥናት ርዕስ፣ በአገልግሎት እንዲሁም በጉባኤና በቤተሰብ ውስጥ እርስ በርስ ተባብረን መሥራት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
ከግንቦት 23-29, 2016 ባለው ሳምንት
18 ይሖዋ ሕዝቡን በሕይወት መንገድ ላይ ይመራል
ይሖዋ ምንጊዜም ለሕዝቡ አስተማማኝ መሪ ነው። ይህ የጥናት ርዕስ አምላክ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን ለማስተናገድ የሚያስችሉ ወቅታዊ መመሪያዎች የሰጠው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል። በተጨማሪም የይሖዋን መመሪያ ማግኘት እንደምንፈልግ ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።