የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w17 የካቲት ገጽ 2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
w17 የካቲት ገጽ 2

የርዕስ ማውጫ

ከሚያዝያ 3-9, 2017 ባለው ሳምንት

3 የይሖዋ ዓላማ ይፈጸማል!

ከሚያዝያ 10-16, 2017 ባለው ሳምንት

8 ቤዛው​—ከአባታችን የተገኘ“ፍጹም ገጸ በረከት”

የክርስቶስ ቤዛዊ መሥዋዕት ለእምነታችን መሠረት ነው፤ በተጨማሪም ይሖዋ መጀመሪያ ላይ ለሰው ዘር የነበረው ዓላማ እንዲፈጸም ትልቅ ሚና ይጫወታል። እነዚህ ሁለት ርዕሶች ቤዛው ለምን እንዳስፈለገና ምን ጥቅሞች እንዳስገኘ ያብራራሉ፤ በተጨማሪም ሰማያዊ አባታችን በፍቅር ተነሳስቶ ለሰጠን ለዚህ ከሁሉ የላቀ ስጦታ ልባዊ አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻሉ።

13 የሕይወት ታሪክ​—የአምላክን ጸጋ በተለያዩ መንገዶች ተመልክተናል

ከሚያዝያ 17-23, 2017 ባለው ሳምንት

18 ይሖዋ ሕዝቡን ይመራል

ከሚያዝያ 24-30, 2017 ባለው ሳምንት

23 በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው?

ይሖዋ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት በሰዎች ተጠቅሞ አመራር ሲሰጥ ቆይቷል። ይሖዋ እነዚህን ሰዎች ይደግፋቸው እንደነበር እንዲሁም በዛሬው ጊዜ ታማኝና ልባም ባሪያን እየደገፈው መሆኑን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? የአምላክን ወኪሎች ለመለየት የሚያስችሉ ሦስት ነጥቦች በእነዚህ ርዕሶች ላይ ተብራርተዋል።

29 የአንባቢያን ጥያቄዎች

31 ከታሪክ ማኅደራችን

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ