የርዕስ ማውጫ
ከጥር 29, 2018–የካቲት 4, 2018 ባለው ሳምንት
ከየካቲት 5-11, 2018 ባለው ሳምንት
ክርስቲያኖች፣ ትንሣኤ እንደሚኖር እንዲተማመኑ ያደረጓቸው ቀደም ባሉት ዘመናት የተፈጸሙት የትኞቹ ተአምራት ናቸው? እነዚያ ክንውኖችና ሌሎች የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች የነበራቸው የመተማመን ስሜት፣ ተስፋችን እውን ሆኖ እንዲታየን የሚረዱን እንዴት ነው? እነዚህ የጥናት ርዕሶች በትንሣኤ ላይ ያለህን እምነት ያጠናክሩልሃል።
13 ታስታውሳለህ?
ከየካቲት 12-18, 2018 ባለው ሳምንት
18 ወላጆች—“ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ” እንዲያገኙ ልጆቻችሁን እርዷቸው
ከየካቲት 19-25, 2018 ባለው ሳምንት
23 ወጣቶች—“የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ ለማድረስ ተግታችሁ ሥሩ”
በየዓመቱ ከሚጠመቁት በሺዎች የሚቆጠሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች መካከል በአሥራዎቹ ዕድሜ የሚገኙ ወጣቶች ብሎም ልጆች ይገኙበታል። ጥምቀት የተለያዩ በረከቶችን ለማግኘት በር የሚከፍት እርምጃ ቢሆንም የሚያስከትለው ኃላፊነትም አለ። ወላጆች፣ ልጆቻችሁ እድገት አድርገው እንዲጠመቁ መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው? የተጠመቃችሁ አሊያም ለመጠመቅ እያሰባችሁ ያላችሁ ወጣቶችስ ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ዝምድና ማጠናከር የምትችሉት እንዴት ነው?