የርዕስ ማውጫ
ከሐምሌ 9-15, 2018 ባለው ሳምንት
12 ይሖዋ “በጽናት ፍሬ የሚያፈሩ” ሰዎችን ይወዳል
ከሐምሌ 16-22, 2018 ባለው ሳምንት
17 ‘ብዙ ፍሬ ማፍራታችንን’ መቀጠል ያለብን ለምንድን ነው?
የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ፣ ኢየሱስ ስለ ወይን ተክልና ስለ አንድ ዘሪ የተናገራቸው ምሳሌዎች ስለ ስብከቱ ሥራችን ምን እንደሚያስተምሩን ያብራራል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ በስብከቱ ሥራችን ለመጽናት የሚያነሳሱንን የተለያዩ ቅዱስ ጽሑፋዊ ምክንያቶች ይገልጻል።
ከሐምሌ 23-29, 2018 ባለው ሳምንት
22 ጠላታችሁን እወቁ
ከሐምሌ 30, 2018–ነሐሴ 5, 2018 ባለው ሳምንት
ሰይጣን ጠላታችን ነው። ሰይጣን ምን ያህል ተጽዕኖ ማሳደር ይችላል? ሰይጣን ማድረግ የማይችላቸው ነገሮች የትኞቹ ናቸው? ወጣት ክርስቲያኖችን ጨምሮ ሁላችንም ይህን ጠላታችንን መቋቋም የምንችለውስ እንዴት ነው? ሁለቱ የጥናት ርዕሶች ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡ ከመሆኑም ሌላ ዲያብሎስን ለመቋቋም ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ ያጠናክሩልናል።
32 የተትረፈረፈ ምርት!