የጥናት እትም
ነሐሴ 2018
ከጥቅምት 1-28, 2018 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ማላዊ
አንድ የወረዳ የበላይ ተመልካችና ባለቤቱ ወደሚጎበኙት ጉባኤ ለመሄድ ተዘጋጅተው። የሚጓዙት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን፣ ቪዲዮ ማሳያ ፕሮጀክተር፣ የድምፅ መሣሪያ እንዲሁም ልብሶቻቸውን በብስክሌት ጭነው ነው
አስፋፊዎች
93,412
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
145,504
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
315,784
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።