የጥናት እትም
ጥቅምት 2018
ከታኅሣሥ 3-30, 2018 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ቬኔዙዌላ
በታላሬስ ዴ ፓሎ ግራንዴ፣ ካራካስ የምትኖር አንዲት እናትና ልጆቿ አገልግሎት ላይ ሆነው ለስላሳ እየጠጡ
አስፋፊዎች
149,355
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
209,866
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
478,266
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።