የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp19 ቁጥር 1 ገጽ 1-2
  • አምላክ ማን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አምላክ ማን ነው?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
wp19 ቁጥር 1 ገጽ 1-2
መጠበቂያ ግንብ፣ ቁጥር 1, 2019 | አምላክ ማን ነው?

አምላክ ማን ነው?

© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate www.pr2711.comን ተመልከት። ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሔቱ የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።

ይህ መጽሔት ማለትም መጠበቂያ ግንብ፣ የአጽናፈ ዓለም ገዢ የሆነውን ይሖዋ አምላክን ከፍ ከፍ ያደርጋል። በሰማይ ያለው የአምላክ መንግሥት በቅርቡ ክፋትን ሁሉ በማጥፋት ምድርን ወደ ገነትነት እንደሚለውጥ የሚገልጸውን ምሥራች በማብሰር ሰዎችን ያጽናናል። እኛ የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ሲል በሞተውና በአሁኑ ጊዜ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ ሆኖ በመግዛት ላይ በሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እምነት እንዲኖረን ያበረታታል። ይህ መጽሔት ከ1879 ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲታተም የቆየ ሲሆን ከፖለቲካ ጉዳዮች ነፃ ነው። ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ