የጥናት እትም
ነሐሴ 2019
ከመስከረም 30–ጥቅምት 27, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2019 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ጳውሎስ፣ ሮም ውስጥ በቁም እስር ላይ በነበረበት ወቅት በፊልጵስዩስ ለሚገኘው ጉባኤ ደብዳቤ ሲጽፍ። ጳውሎስ ይህን አጋጣሚ ለጠባቂዎቹና ሊጠይቁት ለሚመጡ ሰዎች ለመስበክም ይጠቀምበት ነበር (የጥናት ርዕስ 32 አንቀጽ 16ን ተመልከት)