የጥናት እትም
መስከረም 2019
ከጥቅምት 28–ታኅሣሥ 1, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2019 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ሐዋርያው ዮሐንስ “እጅግ ብዙ ሕዝብ” በራእይ ተመልክቷል፤ እነዚህ ሰዎች ነጭ ልብስ ለብሰውና የዘንባባ ዝንጣፊዎችን በእጆቻቸው ይዘው ነበር (የጥናት ርዕስ 39 አንቀጽ 2ን ተመልከት)