የረዳት አቅኚነት ፕሮግራም
በእያንዳንዱ ሳምንት 15 ሰዓት በአገልግሎት ላይ ለማሳለፍ የሚያስችሉ የተለያዩ የናሙና ዓይነቶች
[በገጽ 6 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ጠዋት—ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እሑድን በማንኛውም ቀን መተካት ይቻላል
ቀን ክፍለ ጊዜ ሰዓት
ሰኞ ጠዋት 2 1⁄2
ማክሰኞ ጠዋት 2 1⁄2
ረቡዕ ጠዋት 2 1⁄2
ሐሙስ ጠዋት 2 1⁄2
ዐርብ ጠዋት 2 1⁄2
ቅዳሜ ጠዋት 2 1⁄2
ጠቅላላ ሰዓት፦ 15
ሁለት ሙሉ ቀን
ከሳምንቱ ቀናት መካከል ማናቸውንም ሁለት ቀናት መምረጥ ይቻላል
ቀን ክፍለ ጊዜ ሰዓት
ረቡዕ ሙሉ ቀን 7 1⁄2
ቅዳሜ ሙሉ ቀን 7 1⁄2
ጠቅላላ ሰዓት፦ 15
ሁለት ምሽቶች እና ቅዳሜና እሑድ
ከሳምንቱ መካከል ማናቸውንም ሁለት ምሽቶች መምረት ይቻላል
ቀን ክፍለ ጊዜ ሰዓት
ሰኞ ምሽት 1 1⁄2
ረቡዕ ምሽት 1 1⁄2
ቅዳሜ ሙሉ ቀን 8
እሑድ ግማሽ ቀን 4
ጠቅላላ ሰዓት፦ 15
ከሰኞ እስከ ዐርብ ከሰዓት በኋላና ቅዳሜ
እሑድን በማንኛውም ቀን መተካት ይቻላል
ቀን ክፍለ ጊዜ ሰዓት
ሰኞ ከሰዓት በኋላ 2
ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ 2
ረቡዕ ከሰዓት በኋላ 2
ሐሙስ ከሰዓት በኋላ 2
ዐርብ ከሰዓት በኋላ 2
ቅዳሜ ሙሉ ቀን 5
ጠቅላላ ሰዓት፦ 15
የአገልግሎት ፕሮግራሜ
ለእያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ የሚሆን ሰዓት መድብ
ቀን ክፍለ ጊዜ ሰዓት
ሰኞ
ማክሰኞ
ረቡዕ
ሐሙስ
ዐርብ
ቀዳሜ
እሑድ
ጠቅላላ ሰዓት፦ 15