ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ሐምሌ፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ። ነሐሴና መስከረም፦ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ባለ 32 ገጽ ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም እና የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች። ጥቅምት፦ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔት ነጠላ ቅጂዎች፤ ኮንትራት ማስገባት ይቻላል።
◼ የነሐሴ ወር አምስት ቅዳሜዎችና አምስት እሁዶች ስላሉት ረዳት አቅኚ ሆነው ለማገልገል ለሚፈልጉ ምቹ ጊዜ ሊሆንላቸው ይችላል።
◼ ከመስከረም ጀምሮ የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚሰጡት የሕዝብ ንግግር ርዕስ “በይሖዋ የማዳን ኃይል ታመኑ” የሚል ይሆናል።