የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/99 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
km 12/99 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ታኅሣሥ፦ እንግሊዝኛ፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?፤ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት ወይም ፍጥረት መጽሐፍ። አማርኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጣልያንኛ፣ ትግርኛ፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ። ኦሮምኛ፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ጥር፦ በጉባኤው የሚገኝ ከ1986 በፊት የታተመ ማንኛውም ባለ 192 ገጽ መጽሐፍ። የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

◼ በታኅሣሥ 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እሱ የወከለው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ምርመራው እንዳለቀ ውጤቱን የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከተነበበ በኋላ ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ በእጃችን የሚገኝ አዲስ ጽሑፍ:- አማርኛና እንግሊዝኛ፦ የዳንኤልን ትንቢት በትኩረት ተከታተል። (ለአቅኚ ብር 4.25፤ ለአስፋፊ ብር 6.25)

◼ በድጋሚ ይደርሱናል ብለን የምንጠብቃቸው:- አማርኛ፦ መጽሐፌ፤ እንግሊዝኛ፦ የራእይ መደምደሚያ፣ አፕላይ ዩርሰልፍ ቱ ሪዲንግ፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ ባለ ማጣቀሻው የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ (Rbi8)፣ ኪንግደም ኢንተርሊኒየር፣ ደረት ላይ የሚለጠፍ ካርድ መያዣ ፕላስቲክ፤ የቴፕ ክሮች:- እውቀት፣ መጽሐፌ፣ የዮሐንስ ወንጌል፤ ድራማዎች:- ቢዌር ኦቭ ሉዚንግ ፌዝ፣ ዱዊንግ ዋት ኢዝ ራይት፣ ጀሆቫ ዴሊቨርስ ዞስ ኮሊንግ ኦን ሂስ ኔም፣ ጀሆቫስ ኔም ዲክሌርድ፤ የመንግሥቱ ጣዕመ ዜማዎች ቁ. 5, 7, 8፤ የቪዲዮ ክር:- ዩናይትድ ባይ ዲቫይን ቲቺንግ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ