የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/00 ገጽ 3
  • ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2000
የመንግሥት አገልግሎታችን—2000
km 6/00 ገጽ 3

ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች

◼ በቅርብ ወራት ውስጥ በአርሲ ነገሌ፣ በሆሳዕና፣ በጂጂጋ፣ በድሬዳዋ እንዲሁም በአዲስ አበባ ሰፈረ ሰላም አዳዲስ የመንግሥት አዳራሾች ለአምላክ አገልግሎት ተወስነዋል።

◼ የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ዴስክ ሥራውን በጀመረባቸው የመጀመሪያ ወራት ውስጥ የውስጥ ድርጅቶችንና ማስጌጫዎችን ዝርዝር ጨምሮ መደበኛ የግንባታ ፕላኖች ነድፎአል። ስሚንቶ ግርፍ የሆኑት የጭቃ የመንግሥት አዳራሾች በጥሩ ሁኔታ የተገነቡ ሲሆን ጠንካራና በጣም ማራኪ ናቸው። አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ሦስት ጉባኤዎች የሚጠቀሙበት ባለ 1 ፎቅ ሕንፃ በመገንባት ላይ ነው። በዝዋይም የመንግሥት አዳራሽ ግንባታው እየተፋጠነ ነው። ስድስት የሚያክሉ ሌሎች ፕሮጄክቶችን ለመጀመር የሚያስችሉ ሁኔታዎችም አሉ። የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ አገልጋዮችና ፈቃደኛ ሠራተኞችን ያቀፉ ቡድኖች ሥልጠና በመውሰድ ላይ ሲሆኑ እስከ አሁንም በተወሰኑ ቦታዎች ጥሩ ሥራ ማከናወን ችለዋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ