የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/02 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2002
የመንግሥት አገልግሎታችን—2002
km 6/02 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ሰኔ፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ወይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የምናነጋግራቸው ሰዎች እነዚህ ጽሑፎች ካሏቸው ጉባኤው ያለውን ሌላ ተስማሚ የሆነ ብሮሹር ማበርከት ይቻላል። ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ቀጥሎ ካሉት ባለ 32 ገጽ ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል። የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ የሙታን መናፍስት​—⁠ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ስንሞት ምን እንሆናለን? የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው​—⁠እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ?፣ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን? መስከረም፦ ራእይ​—⁠ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች:- እንግሊዘኛ፦ የ2001 ንቁ! ጥራዝ፤ የ2002 የዓመት መጽሐፍ፤ የቴፕ ክሮች:- ሪስፔክት ጀሆቫስ ኦቶሪቲ፤ የቪዲዮ ክሮች:- ኖ ብለድ​—⁠ሜዲስን ሚትስ ዘ ቻሌንጅ፤ ፌዝፉል አንደር ትራያል​—⁠ጀሆቫስ ዊትነስስ ኢን ዘ ሶቪየት ዩኒየን። እንግሊዝኛ ብሬይል፦ እባካችሁ ጠይቃችሁ ተረዱ። ፈረንሳይኛ፦ የ2001 የንቁ! እና የመጠበቂያ ግንብ ጥራዞች።

◼ በድጋሚ የደረሱን:- አማርኛ፦ የዳንኤል ትንቢት፤ ለቤተሰብ ደስታ፤ ትራክት ቁ. 13 (መጽሐፍ ቅዱስን ማመን የሚችሉት ለምንድን ነው?)፤ ትራክት ቁ. 22 (ዓለምን የሚገዛው ማን ነው?)። እንግሊዝኛ፦ ፍጥረት፤ የኢሳይያስ ትንቢት​—⁠ጥራዝ 1፤ የኢሳይያስ ትንቢት​—⁠ጥራዝ 2፤ የሰው ዘር አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ፤ አገልግሎታችን፤ ማመራመር፤ የውዳሴ መዝሙር፤ የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም (bi12)፤ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፤ ደም ሕይወትህን ሊያድን የሚችለው እንዴት ነው?፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው፤ ደረት ላይ የሚለጠፍ ካርድ መያዣ ፕላስቲክ፤ የአገልግሎት ክልል ካርድ መያዣ ፕላስቲክ፤ የቴፕ ክሮች:- የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፎችና ድራማዎች። ፈረንሳይኛ፦ ታላቅ ሰው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ