የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/03 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
km 11/03 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ኅዳር:- አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ወይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የምናነጋግራቸው ሰዎች እነዚህ ጽሑፎች ካሏቸው የአምልኮ አንድነት የተባለውን መጽሐፍ ወይም ሌላ የቆየ ጽሑፍ ማበርከት ይቻላል። ታኅሣሥ:- እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። በአማራጭነት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ መጽሐፍ ቅዱስ—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? ወይም በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ የተባሉትን መጽሐፎች ማበርከት ይቻላል።

◼ ታኅሣሥ 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የወከለው ሌላ ወንድም የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከተነበበ በኋላ የሒሳብ ምርመራው ውጤት ለጉባኤው መነበብ አለበት።

◼ ጉባኤዎች በታኅሣሥ ወር ከሚልኩት የጽሑፍ ትእዛዝ ጋር የ2003 የመጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ጥራዞችን ማዘዝ መጀመር ይኖርባቸዋል።

◼ ለዓለም አቀፉ የስብከት ሥራና ለመንግሥት አዳራሽ ግንባታ መዋጮ ለማድረግ ቼክ ፈርመው በጉባኤ የመዋጮ ሣጥኖች ውስጥ የሚጨምሩ ካሉ ክፈል በሚለው የቼኩ ክፍት ቦታ ላይ መጻፍ ያለባቸው “የይሖዋ ምሥክሮች” ወይም “Jehovah’s Witnesses” ብለው ነው።

◼ ከመጋቢት እስከ ግንቦት 2004 ባሉት ወራት ልዩ የአገልግሎት ዘመቻ ይደረጋል። በእነዚህ ሦስት ወራት ጊዜያዊ ልዩ አቅኚ ሆናችሁ ማገልገል የምትፈልጉ የዘወትር አቅኚዎች፣ ሽማግሌዎች ወይም የጉባኤ አገልጋዮች ማመልከቻችሁን ለጉባኤያችሁ የአገልግሎት ኮሚቴ ማቅረብ አለባችሁ። ከዚያም የአገልግሎት ኮሚቴው በማመልከቻችሁ ላይ አስተያየቱን ጽፎ እስከ ታኅሣሥ 31, 2003 ድረስ ወደ ቅርንጫፍ ቢሮው መላክ ይኖርበታል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ