ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
ከመስከረም 15, 2008 እስከ ሰኔ 1, 2009 ለሚደረገው የመጽሐፍ ጥናት ስብሰባ የወጣ ፕሮግራም።
የሚጀምር ሳምንት ምዕራፍ አንቀጽ ተጨማሪ ክፍል
መስ. 15 1* 1-13
መስ. 22 1 14-24 ገጽ 195-197
መስ. 29 2 1-17
ጥቅ. 6 2 18-20 ገጽ 199-201
ጥቅ. 13 3 1-12
ጥቅ. 20 3 13-24
ጥቅ. 27 4 1-11 ገጽ 197-199
ኅዳር 3 4 12-22 ገጽ 201-204
ኅዳር 10 5 1-13 ገጽ 204-206
ኅዳር 17 5 14-22 ገጽ 206-208
ኅዳር 24 6 1-6 ገጽ 208-211
ታኅ. 1 6 7-20
ታኅ. 8 7 1-15
ታኅ. 15 7 16-25 ገጽ 212-215
ታኅ. 22 8 1-17
ታኅ. 29 8 18-23 ገጽ 215-218
ጥር 5 9 1-9 ገጽ 218-219
ጥር 12 9 10-18
ጥር 19 10 1-9
ጥር 26 10 10-19
የካ. 2 11 1-11
የካ. 9 11 12-21
የካ. 16 12 1-16
የካ. 23 12 17-22
መጋ. 2 13 1-9
መጋ. 9 13 10-19
መጋ. 16 14 1-13
መጋ. 23 14 14-21
መጋ. 30 15 1-14
ሚያ. 6 15 15-20 ገጽ 219-220
ሚያ. 13 16 1-10 ገጽ 221-222
ሚያ. 20 16 11-19 ገጽ 222-223
ሚያ. 27 17 1-11
ግን. 4 17 12-20
ግን. 11 18 1-13
ግን. 18 18 14-25
ግን. 25 19 1-14
ሰኔ 1 19 15-23
ጊዜ በፈቀደ መጠን ምዕራፍና ቁጥራቸው ብቻ የተጠቀሱ ጥቅሶችን ካነበባችሁ በኋላ በጥቅሶቹ ላይ አጠር ያለ ውይይት አድርጉ። በዋናዎቹ ምዕራፎችና በተጨማሪ ክፍሉ ውስጥ የሚገኙት አንቀጾች በሙሉ መነበብ አለባቸው። የምዕራፉን የመጨረሻ አንቀጽ ከተወያያችሁበት በኋላ “መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ትምህርት” የሚለውን ሣጥን ከልሱ።
* ከገጽ 3-7 ያሉትን የመግቢያ ሐሳቦች ይጨምራል።