የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/06 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2006
የመንግሥት አገልግሎታችን—2006
km 11/06 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ኅዳር:- ትራክቶች፤ ታኅሣሥ:- እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው፤ ጥር:- እውቀት።

◼ ታኅሣሥ 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ አሊያም እርሱ የወከለው ሌላ ወንድም የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። የሒሳብ ምርመራው ውጤት የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከቀረበ በኋላ ለጉባኤው መነበብ አለበት።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች:- እንግሊዝኛ:- ማውጫ 2001-2005 (በአንድ ጥራዝ)፣ የ2005 የንቁ! እና የመጠበቂያ ግንብ ጥራዞች፣ የውዳሴ መዝሙር በኤምፒ3፣ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው በሲዲ፣ ኦርጋናይዝድ ቱ ሼር ጉድ ኒውስ (የይሖዋ ምሥክሮች—ከስሙ በስተጀርባ ያለው ድርጅት የተባለውን ቪዲዮ የሚተካ) እና መላው የወንድማማች ማኅበር የተባሉትን ፊልሞች አጠቃልሎ የያዘ ዲቪዲ (dvjwa)፤ ቻይንኛ:- ኤ ሳትስፋይንግ ላይፍ፣ ትራክቶች:- T-15፣ T-20፣ T-21፣ T-23፤ ትግርኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ ለተባለው መጽሐፍ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን የያዘ ቡክሌት (Qmy)፤ ወላይትኛ:- T-26 (ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?)

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች:- አማርኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?፣ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው፣ መለኮታዊው ስም፣ ሥላሴ፤ እንግሊዝኛ:- ከታላቁ አስተማሪ ተማሩ፣ አምላክን አምልክ፣ የወጣቶች ጥያቄ፣ ማውጫ 1986-2000፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ አፕላይ ዩርሰልፍ ቱ ሪዲንግ ኤንድ ራይቲንግ፣ ላስቲንግ ፒስ ኤንድ ሃፒነስ፣ አወር ፕሮብሌምስ፣ ሲ ዘ ጉድ ላንድ፣ ሥላሴ፣ T-23፤ ፈረንሳይኛ:- አዲስ ዓለም ትርጉም (bi-12)፤ ኦሮምኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ