የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/07 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
የመንግሥት አገልግሎታችን—2007
km 3/07 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች መጋቢት:- ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሚያዝያና ግንቦት:- መጽሔቶች። ተመላልሶ መጠየቅ በምታደርጉበት ወቅት ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ አበርክቱ። ሰኔ:- የቤተሰብ ደስታ።

◼ ጉባኤዎች አዳዲስ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔት እትሞች እንደደረሷቸው ለአስፋፊዎች መስጠት ይኖርባቸዋል። እንዲህ ማድረጋቸው አስፋፊዎች መጽሔቶቹን ከማበርከታቸው በፊት እንዲያነቡት ያስችላቸዋል።

◼ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ አሊያም እርሱ የወከለው ሌላ ወንድም የታኅሣሥን፣ የጥርንና የየካቲትን የጉባኤ ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። የሒሳብ ምርመራው ውጤት የሚቀጥለው የሒሳብ ሪፖርት ከቀረበ በኋላ ለጉባኤው መነበብ አለበት።—ስለ ጉባኤ ሒሳብ አያያዝ የተሰጡ መመሪያዎች (S-27) የሚለውን ተመልከት።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች:- አማርኛ:- ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ትክክለኛና ጠቃሚ ናቸው—2007፤ ትግርኛ:- ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ትክክለኛና ጠቃሚ ናቸው—2007፣ የመጽሐፍ ቅዱስ የውይይት አርዕስት።

◼ በድጋሚ የደረሱን ጽሑፎች:- እንግሊዝኛ:- ክሪኤተር፣ ትራክቶች—ቁጥር 23 (ይሖዋ ማን ነው?)፣ 24 (ኢየሱስ ማን ነው?)፣ ሮድ ቱ ፓራዳይዝ፤ ቻይንኛ:- የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ bi12፤ ፈረንሳይኛ:- አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፤ ትግርኛ:- በሥላሴ ማመን ይገባሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ