ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 95 (213)
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 25-27
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 25:39-54
ቁ. 2፦ ጥሩ ነገር መሥራት ከባድ የሆነው ለምንድን ነው? (lr ምዕ. 26)
ቁ. 3፦ አዳም ኃጢአት ባይሠራ ኖሮ በመጨረሻ ወደ ሰማይ ይሄድ ነበር? (rs ገጽ 163 አን. 2-3)
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 21 (46)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ክርስቶስን መሠረት አድርጉ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 278 አንቀጽ 1-4 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ የነሐሴ 1 መጠበቂያ ግንብ እና የነሐሴ ንቁ! መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። የመጽሔቶቹን ይዘት በአጭሩ ከተናገርክ በኋላ አድማጮች በክልላችሁ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ሊማርኩ ይችላሉ የሚሏቸውን ርዕሶች እንዲናገሩ ጋብዝ። እንዲህ ያሉበትን ምክንያት እንዲናገሩም ጠይቃቸው። ውይይት ለመጀመር ምን ጥያቄ ቢነሳ ጥሩ እንደሆነ አድማጮች ሐሳብ እንዲሰጡ አድርግ። እንዲሁም መጽሔቱን ከማበርከታቸው በፊት የትኛውን ጥቅስ ለማንበብ እንዳሰቡ ጠይቃቸው። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ በማድረግ ክፍሉን ደምድም።
10 ደቂቃ፦ “መንፈሳዊነታችንን እንድንጠብቅ የሚረዳን የወረዳ ስብሰባ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 51 (127)