የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/09 ገጽ 3
  • ሐምሌ 27 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 27 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 7/09 ገጽ 3

ሐምሌ 27 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 34 (77)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 19 አን. 10-17

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 1-3

ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 3:1-20

ቁ. 2፦ ገርነትን ለማንጸባረቅ ራስን መግዛት የሚያስፈልገው ለምንድን ነው?

ቁ. 3፦ አምላክህ ማን ነው? (lr ምዕ. 27)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 38 (85)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ጥያቄዎችን በጥሩ ሁኔታ ተጠቀሙ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 236 እስከ ገጽ 237 አንቀጽ 2 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አንድ ወይም ሁለት ነጥቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ምሳሌ ለሚሆኑ ሁለት ወይም ሦስት ወላጆች ቃለ ምልልስ አድርግ። በቤተሰብ ደረጃ አገልግሎታቸውን ሲያከናውኑ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች የሚወጡት እንዴት ነው? ልጆቻቸው በአገልግሎት ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለመርዳት ምን እርምጃዎችን ወስደዋል? በዚህ ረገድ የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማቸውን የተጠቀሙበት እንዴት ነው?

10 ደቂቃ፦ “በየቀኑ ይሖዋን አወድሱ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 35 (79)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ