ነሐሴ 10 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 24 (50)
❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 1 አን. 1-9፤ መቅድም
❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 7-9
ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 9:1-14
ቁ. 2፦ ሁሉም ዓይነት ግብዣ አምላክን ያስደስተዋል? (lr ምዕ. 29)
ቁ. 3፦ ለይሖዋ ታማኝ መሆናችንን የምናሳይባቸው መንገዶች
❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦
መዝሙር 22 (47)
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ስለ አምላክ መንግሥት ማብራራት። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 280 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 281 አንቀጽ 2 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
20 ደቂቃ፦ “በመንፈሳዊ ድግስ ላይ ለመገኘት ተዘጋጅተሃል?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በገጽ 9 ላይ የሚገኙትን ለጉባኤያችሁ ተስማሚ የሆኑ ማሳሰቢያዎችን ጨምረህ አቅርብ።
መዝሙር 34 (77)