የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/09 ገጽ 2
  • ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 12/09 ገጽ 2

ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት

ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 98 (220)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

lv ምዕ. 7 አን. 1-9፤ በገጽ 76 እና 78 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 9-11

ቁ. 1፦ ኢያሱ 9:1-15

ቁ. 2፦ አርማጌዶን እንደቀረበ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? (lr ምዕ. 47)

ቁ. 3፦ አምላክ በሚያመጣው ሰላማዊ አዲስ ዓለም ውስጥ መኖር ትችላለህ (lr ምዕ. 48)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 2 (4)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

15 ደቂቃ፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶችን ለማበርከት ዝግጅት አድርጉ። አንድ የቡድን የበላይ ተመልካች የተዘጋጀውን መግቢያ ለአንድ ወጣት አስፋፊ እንዴት እንደሚያካፍለው የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። የቡድን የበላይ ተመልካቹ መግቢያውን የመረጠበትን ምክንያት፣ ምን ጥያቄ እንደሚያነሳና የትኞቹን ጥቅሶች እንደሚያነብ ይነግረዋል። ወጣቱ አስፋፊ ሊጠቀምበት ያሰበው አንድ መግቢያ እንዳለ ሆኖም አንዳንድ ማስተካከያዎችን ለማድረግ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ይናገራል። ወጣቱ አስፋፊ ሊያስተዋውቅ ያሰበውን ርዕስ ተጠቅመው ጥያቄ ያዘጋጃሉ እንዲሁም ሊያነባቸው የሚችላቸውን ጥቅሶች ይመርጣሉ።

15 ደቂቃ፦ “ለጥናቶቻችሁ ‘ነፍሳችሁን አካፍሉ’።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአንቀጽ 2 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ለአንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ፤ ለጥናቶቹ አሳቢነት ለማሳየት በሚያደርገው ጥረት የትኞቹን ተግባራዊ መንገዶች ይጠቀማል? ምንስ ውጤት አግኝቷል? በተጨማሪም ጥናት ሳለ አስጠኚው ባሳየው አሳቢነት ጥቅም ላገኘ አንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ።

መዝሙር 65 (152)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ