ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ጥቅምት፦ መጽሔቶችን እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? ከሚለው ትራክት ጋር፤ ኅዳር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው? ታኅሣሥ፦ ታላቅ ሰው ወይም ከታላቁ አስተማሪ ተማር።
◼ በ2011 በሚከበረው የመታሰቢያው በዓል ሰሞን የሚሰጠው ልዩ የሕዝብ ንግግር ሚያዝያ 25, 2011 በሚጀምረው ሳምንት ይቀርባል። የንግግሩ ርዕስ ወደፊት ይገለጻል። በዚያ ሳምንት የወረዳ የበላይ ተመልካች ጉብኝት ወይም የወረዳ አሊያም የልዩ ስብሰባ ያላቸው ጉባኤዎች ልዩ የሕዝብ ንግግሩን በቀጣዩ ሳምንት ማቅረብ ይችላሉ። በየትኛውም ጉባኤ ልዩ የሕዝብ ንግግሩ ከሚያዝያ 25, 2011 በፊት መቅረብ አይኖርበትም።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ የ2009 የመጠበቂያ ግንብ ጥራዝ
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?፣ መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ ትራክቶች፦ T-13 (መጽሐፍ ቅዱስ)፣ T-14 (የይሖዋ ምሥክሮች)፣ T-20 (መጽናኛ)፣ T-21 (ቤተሰብ)፤ እንግሊዝኛ፦ አዲስ ዓለም ትርጉም (bi12 ለስላሳ ሽፋን)፣ ክሪኤተር፣ የሰው ዘር አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ፣ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ማይ ፎሎወር፣ አዋጅ ነጋሪዎች፣ አወር ፕሮብለምስ፤ ፈረንሳይኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ ኪኛሩዋንዳ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣ ከታላቁ አስተማሪ ተማር፤ ኦሮምኛ፦ የአምላክ ወዳጅ፤ ሲዳምኛ፦ ትራክቶች፦ T-14 (የይሖዋ ምሥክሮች)፣ T-15 (ሰላም በሰፈነበት)፤ ስዋሂሊ፦ ከታላቁ አስተማሪ ተማር፤ ትግርኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት።