የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/13 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 2/13 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ የካቲት፦ ከሚከተሉት ባለ32 ገጽ ብሮሹሮች አንዱን ማበርከት ትችላላችሁ፦ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት ወይም የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ! ተመላልሶ መጠየቅ ስታደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ አሊያም ደግሞ የግለሰቡን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ ከተባሉት ብሮሹሮች መካከል አንዱን በማበርከት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። መጋቢት እና ሚያዝያ፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ተመላልሶ መጠየቅ ስታደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ አሊያም ደግሞ የግለሰቡን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ ከተባሉት ብሮሹሮች መካከል አንዱን በማበርከት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። ግንቦት፦ ከሚከተሉት ትራክቶች አንዱን ማበርከት ትችላላችሁ፦ በቤተሰብ ኑሮ ተደሰት፣ ዓለምን የሚገዛው ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስን ማመን የሚችሉት ለምንድን ነው? ወይም እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? ግለሰቡ ፍላጎት ካለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ አሊያም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ በተባለው ብሮሹር ተጠቅማችሁ መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማጥናት እንደሚችል ልታሳዩት ትችላላችሁ።

◼ አዲስ የመታሰቢያው በዓል አስተዋጽኦ የተዘጋጀ ሲሆን የመታሰቢያው በዓል ተናጋሪዎች ከ2013 ጀምሮ ይህን አስተዋጽኦ ሊጠቀሙ ይገባል። በዚህ ዓመት የሚቀርበው ንግግር ርዕስ “ክርስቶስ ላደረገላችሁ ነገር አድናቆት እንዳላችሁ አሳዩ!” የሚል ነው።

◼ በ2013 በሚከበረው የመታሰቢያው በዓል ሰሞን የሚሰጠው ልዩ ንግግር ርዕስ “ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ ነው?” የሚል ነው።

◼ የሚከተሉት አዳዲስ ጽሑፎች ስለደረሱን ማዘዝ ትችላላችሁ፦ ኤርምያስ (አረብኛ) እና ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2013 (በበርካታ ቋንቋዎች)።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ