ማስታወቂያዎች
◼ የካቲት፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች! አሊያም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ። (አምላክን ስማ የሚለውን ብሮሹር፣ ማንበብ የማይችል ወይም የማንበብ ችሎታው ውስን የሆነ ሰውን ለማወያየት መጠቀም እንችላለን። ይህም ልጆችን ያጠቃልላል።) መጋቢት እና ሚያዝያ፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ግንቦት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ወይም ትራክቶች።
◼ በ2015 በሚከበረው የመታሰቢያ በዓል ሰሞን የሚሰጠው ልዩ የሕዝብ ንግግር ርዕስ “ቤተሰብ ፍጹም የሆነ ደስታ የሚያገኝበት ጊዜ ይመጣል!” የሚል ነው።