የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሚያዝያ ገጽ 2
  • ከሚያዝያ 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሚያዝያ ገጽ 2

ከሚያዝያ 4-10

ኢዮብ 16-20

  • መዝሙር 79 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ደግነት በተሞላበት መንገድ በመናገር ሌሎችን ማበረታታትና ማጠናከር”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 16:4, 5—አንድ ሰው ምክር ሲሰጥ የሚናገራቸው ቃላት ሌሎችን ማበረታታት አለባቸው (w90-E 3/15 27 አን. 1-2 [መግ 6-111 ገጽ 22 አን. 6-7])

    • ኢዮብ 19:2—በልዳዶስ የተናገራቸው ደግነት የጎደላቸው ቃላት ኢዮብን በጣም ጎድተውት ነበር (w06 3/15 15 አን. 5፤ w94 10/1 32)

    • ኢዮብ 19:25—የትንሣኤ ተስፋ፣ ኢዮብ ከባድ ፈተና በደረሰበት ወቅት እንዲጸና ረድቶታል (w06 3/15 15 አን. 4፤ it-2-E 735 አን. 2-3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 19:20 ግርጌ—ኢዮብ “ከሞት በጥርሴ ቆዳ ተረፍኩ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 3/15 14 አን. 12፤ it-2-E 977 አን. 1)

    • ኢዮብ 19:26—ይሖዋን ማንም ሰው ማየት የማይችል ከሆነ ኢዮብ ‘አምላክን እንደሚያየው’ የተናገረው ለምንድን ነው? (w94 11/15 19 አን. 17)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 19:1-23 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 42

  • “ውይይት ለመጀመር የሚረዳ አዲስ ዓምድ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚመራ ውይይት ለመጀመር “መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?” የሚለውን ዓምድ እንዲጠቀሙ ሁሉንም አበረታታ።

  • የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ (5 ደቂቃ) በየካቲት 15, 2015 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 30 ከአንቀጽ 4-6 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 8 አን. 1-16 (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 65 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ