የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሚያዝያ ገጽ 4
  • ከሚያዝያ 11-17

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 11-17
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሚያዝያ ገጽ 4

ከሚያዝያ 11-17

ኢዮብ 21-27

  • መዝሙር 83 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ኢዮብ መጥፎ አስተሳሰቦችን ተዋግቷል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 22:2-7—ኤሊፋዝ በተሳሳተ ሐሳብና በራሱ የግል አመለካከት ላይ የተመሠረተ ምክር ሰጥቷል (w06 3/15 15 አን. 6፤ w05 9/15 26-27፤ w95 2/15 27 አን. 6)

    • ኢዮብ 25:4, 5—በልዳዶስ የተሳሳተ ሐሳብ ሰንዝሯል (w05 9/15 26-27)

    • ኢዮብ 27:5, 6—ኢዮብ ጓደኞቹ ንጹሕ አቋሙን እንዳልጠበቀ ሊያሳምኑት በሞከሩ ጊዜ አልተቀበላቸውም (w09 8/15 4 አን. 8፤ w06 3/15 15 አን. 8)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 24:2—ወሰን መግፋት ከባድ ጥፋት የሆነው ለምንድን ነው? (it-1-E 360)

    • ኢዮብ 26:7—ኢዮብ ስለ ምድር ምን ትኩረት የሚስብ ነገር ተናግሯል? (w15 6/1 5 አን. 4፤ w11 7/1 26 አን. 2-5)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 27:1-23 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ g16.2 ሽፋን—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ g16.2 ሽፋን—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ bh 145 አን. 3-4 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 129

  • ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ የተባለውን የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ አጫውት። (www.pr2711.com/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ አንድን ልጅ ጉልበተኛ ልጆች የሚያስፈራሩት ለምን ሊሆን ይችላል? የጉልበተኞች ጥቃት ምን ጉዳት ሊያደርስ ይችላል? የጉልበተኞችን ጥቃት ለመቋቋም ወይም ከዚያ ለማምለጥ ምን ማድረግ ይቻላል? ጉልበተኛ ልጆች ሲያስፈራሩህ ማንን ማናገር አለብህ? ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ በተባለው መጽሐፍ ጥራዝ 2 ምዕራፍ 14 ላይ ሐሳብ እንዲሰጥ አድርግ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 8 አን. 17-27፤ የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 23 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ