የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሚያዝያ ገጽ 6
  • ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሚያዝያ ገጽ 6

ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1

ኢዮብ 33-37

  • መዝሙር 50 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እውነተኛ ጓደኛ ገንቢ ምክር ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 33:1-5—ኤሊሁ ለኢዮብ አክብሮት አሳይቷል (w95 2/15 29 አን. 2-4)

    • ኢዮብ 33:6, 7—ኤሊሁ ትሑትና ደግ ነበር (w95 2/15 29 አን. 2-4)

    • ኢዮብ 33:24, 25—ኤሊሁ ምክር በሚሰጥበት ጊዜ እንኳ ኢዮብን አበረታቶታል (w11 4/1 23 አን. 3፤ w09 4/15 4 አን. 8)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 33:24, 25—ኤሊሁ “ቤዛ” በማለት የጠቀሰው ምን ሊሆን ይችላል? (w11 4/1 23 አን. 3-5)

    • ኢዮብ 34:36—ኢዮብ የተፈተነው እስከ ምን ድረስ ነው? ይህስ ምን ያስተምረናል? (w94 11/15 17 አን. 10)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 33:1-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ የአቀራረብ ናሙናውን ተጠቅመህ የ2016 የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀቱን አበርክት። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ fg ትምህርት 12 አን. 4-5—የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ jl ትምህርት 11—ተማሪው በሚመጣው የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኝ አበረታታ። (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 124

  • “የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች”፦ (8 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ። የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (tv.jw.org ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > አወር አክቲቪቲስ በሚለው ሥር ይገኛል።) ሁሉም በሦስቱም ቀናት ለመገኘት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ከወዲሁ እንዲያጠናቅቁ አበረታታ። ጉባኤው የመጋበዣ ወረቀቱን ለማሰራጨት ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት። (7 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 9 አን. 14-24፤ የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ