የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 5
  • ግንቦት 16-22

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 16-22
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 5

ግንቦት 16-22

መዝሙር 11-18

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገደው ማን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 15:1, 2—በልባችን እውነትን መናገር ይኖርብናል (w03 8/1 13 አን. 18፤ w89-E 9/15 26 አን. 7 [መግ 18-110 22 አን. 1])

    • መዝ 15:3—ንግግራችን ቀና መሆን ይኖርበታል (w89-E 10/15 12 አን. 10-11 [መግ 20-110 15-16 አን. 10-11] ፤ w89-E 9/15 27 አን. 2-3 [መግ 18-110 22 አን. 3-4]፤ it-2-E 779)

    • መዝ 15:4, 5— በሁሉም የሕይወታችን ዘርፍ ታማኝ መሆን ይኖርብናል (w06 5/15 19 አን. 5፤ w89-E 9/15 29-30 [መግ 18-110 24]፤ it-1-E 1211 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 11:3—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (w06 5/15 18 አን. 3፤ w05 5/15 32 አን. 2)

    • መዝ 16:10—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w11 8/15 16 አን. 19፤ w05 5/1 14 አን. 9)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 18:1-19

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 16—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 16—የቤቱ ባለቤት ጥቅሱን በአፍ መፍቻ ቋንቋው ማንበብ እንዲችል ጥቅሶቹን ከJW Library ላይ አሳየው።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 100-101 አን. 10-11—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ ለጠየቀህ ጥያቄ JW Libraryን ተጠቅሞ መልስ ማግኘት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 70

  • “JW Libraryን ተጠቀሙበት”—ክፍል 1፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የእልባት አጠቃቀም እና በቅርብ የተነበቡትን መጠቀም የሚሉትን ቪዲዮዎች አጫውት፤ ከዚያም በቪዲዮዎቹ ላይ አጠር ያለ ውይይት አድርጉ። በመቀጠልም በርዕሱ ውስጥ በሚገኙት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ንዑስ ርዕሶች ላይ ውይይት አድርጉ። አድማጮች JW Libraryን ለግል ጥናት ወይም ለጉባኤ ስብሰባ የተጠቀሙባቸውን ሌሎች መንገዶች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 11 አን. 1-11

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 43 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ