የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 6
  • ግንቦት 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 6

ግንቦት 23-29

መዝሙር 19-25

  • መዝሙር 116 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ስለ መሲሑ ዝርዝር መረጃ የሚሰጡ ትንቢቶች”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 22:1—መሲሑን አምላክ የተወው ይመስላል (w11 8/15 15 አን. 16)

    • መዝ 22:7, 8—መሲሑ ይሰደባል (w11 8/15 15 አን. 13)

    • መዝ 22:18—በመሲሑ ልብሶች ላይ ዕጣ ይጣጣላሉ (w11 8/15 15 አን. 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 19:14—ከዚህ ጥቅስ ምን ጠቃሚ ትምህርት እናገኛለን? (w06 5/15 19 አን. 11)

    • መዝ 23:1, 2—ይሖዋ አፍቃሪ እረኛ የሆነው እንዴት ነው? (w02 9/15 32 አን. 1-2)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 25:1-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—የቤቱ ባለቤት ላነሳው ጥያቄ መልስ የሚሆን ጥቅስ ለማግኘት JW Library ላይ ያለውን “መፈለጊያ” ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 129-130 አን. 11-12—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ JW Libraryን ተጠቅሞ ለጥናቱ መዘጋጀት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 55

  • “JW Libraryን ተጠቀሙበት”​—ክፍል 2፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም እና ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከጽሑፎች ላይ መፈለግ የሚሉትን ቪዲዮዎች አጫውት፤ ከዚያም በቪዲዮዎቹ ላይ አጠር ያለ ውይይት አድርጉ። በመቀጠልም በርዕሱ ውስጥ በሚገኘው የመጨረሻ ንዑስ ርዕስ ላይ ውይይት አድርጉ። አድማጮች JW Libraryን ለአገልግሎት የተጠቀሙባቸውን ሌሎች መንገዶች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 11 አን. 12-20፤ የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 139 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ