የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 7
  • ግንቦት 30-ሰኔ 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 30-ሰኔ 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 7

ግንቦት 30–ሰኔ 5

መዝሙር 26-33

  • መዝሙር 23 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ድፍረት የሚገኘው ከይሖዋ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 27:1-3—ይሖዋ ብርሃናችን የሆነው እንዴት እንደሆነ ማሰብ ድፍረት ይሰጠናል (w12 7/15 22-23 አን. 3-6)

    • መዝ 27:4—ለእውነተኛው አምልኮ ያለን አድናቆት ብርታት ይሰጠናል (w12 7/15 24 አን. 7)

    • መዝ 27:10—ይሖዋ አገልጋዮቹን ሌሎች በሚተዋቸው ጊዜም እንኳ እነሱን ለመደገፍ ዝግጁ ነው (w12 7/15 24 አን. 9-10)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 26:6—እንደ ዳዊት፣ በምሳሌያዊ ሁኔታ የይሖዋን መሠዊያ መዞር የምንችለው እንዴት ነው? (w06 5/15 19 አን. 14)

    • መዝ 32:8—ከይሖዋ ማስተዋል ማግኘት ካሉት ጥቅሞች መካከል አንዱ ምንድን ነው? (w09 6/1 5 አን. 3)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 32:1–33:8

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) kt—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ለመጽሔት ደንበኛህ መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ ከJW Library ላይ በማሳየት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዘው።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 9—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ JW Libraryን ተጠቅሞ ለጉባኤ ስብሰባ መዘጋጀት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 130

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) (yb16 112-113፤ 135-136) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 12 አን. 1-12

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ