የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 5
  • ሰኔ 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 5

ሰኔ 20-26

መዝሙር 45-51

  • መዝሙር 67 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 51:1-4—ዳዊት ይሖዋን በመበደሉ ከልቡ ተጸጽቷል (w93 3/15 10-11 አን. 9-13)

    • መዝ 51:7-9—ዳዊት በድጋሚ ደስተኛ እንዲሆን የይሖዋን ይቅርታ ማግኘት ነበረበት (w93 3/15 12-13 አን. 18-20)

    • መዝ 51:10-17—ዳዊት፣ ይሖዋ ከልባቸው ንስሐ የገቡ ሰዎችን ይቅር እንደሚል ያውቅ ነበር (w15 6/15 14 አን. 6፤ w93 3/15 14-17 አን. 4-16)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 45:4—ከሁሉ ይበልጥ ጥብቅና ሊቆምለት የሚገባው እውነት ምንድን ነው? (w14 2/15 5 አን. 11)

    • መዝ 48:12, 13—ይህ ጥቅስ ምን ኃላፊነት እንዳለብን ያሳያል? (w15 7/15 9 አን. 13)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 49:10–50:6

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 10-11

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 10-11

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 3 አን. 1—jw.org ላይ የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው? የሚለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 98

  • “የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት”፦ (15 ደቂቃ) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት የሚለውን ቪዲዮ የመግቢያ ክፍል “የአንድ ቀን ትምህርት” [“An Education in One Day”] እስከሚለው ድረስ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (የሕትመት ውጤቶች > ቪዲዮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 13 አን. 13-25፤ የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 109 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ