ከሐምሌ 4-10
መዝሙር 60-68
መዝሙር 104 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጸሎት ሰሚ የሆነውን ይሖዋን አወድሱ”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 61:1, 8—ለይሖዋ የገባችሁትን ቃል መፈጸም እንድትችሉ ጸልዩ (w99 9/15 9 አን. 1-4)
መዝ 62:8—በጸሎት አማካኝነት የልባችሁን አውጥታችሁ በመናገር በይሖዋ እንደምትተማመኑ አሳዩ (w15 4/15 25-26 አን. 6-9)
መዝ 65:1, 2—ይሖዋ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች የሚያቀርቡትን ጸሎት ሁሉ ይሰማል (w15 4/15 22 አን. 13-14፤ w10 4/15 5 አን.10፤ it-2-E 668 አን. 2)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 63:3—የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከሕይወት የሚሻለው እንዴት ነው? (w06 6/1 11 አን. 7)
መዝ 68:18—‘ስጦታ ሆነው የተሰጡት ወንዶች’ እነማን ነበሩ? (w06 6/1 10 አን. 4)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 63:1–64:10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ቀላል ሕይወት መምራታችን አምላክን ለማወደስ ረድቶናል”፦ (15 ደቂቃ) በርዕሱ ላይ በመወያየት ጀምር። ከዚያም በJW Broadcasting ላይ ቪዲዮ በሚለው ሥር የሚገኘውን ቀላል ሕይወት መምራት ጀመርን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > ፋሚሊ በሚለው ሥር ይገኛል።) ሁሉም ሕይወታቸውን ቀላል በማድረግ ይሖዋን ይበልጥ በተሟላ መንገድ እንዲያገለግሉ አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 14 አን. 14-22 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 88 እና ጸሎት