የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሐምሌ ገጽ 6
  • ከሐምሌ 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሐምሌ ገጽ 6

ከሐምሌ 18-24

መዝሙር 74-78

  • መዝሙር 110 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “‘ይሖዋ ያከናወናቸውን ሥራዎች አስታውሱ’”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 74:16፤ 77:6, 11, 12—በይሖዋ ሥራዎች ላይ አሰላስሉ (w15 8/15 10 አን. 3-4፤ w04 3/1 19-20፤ w03 7/1 10 አን. 6-7)

    • መዝ 75:4-7—ከይሖዋ ሥራዎች መካከል አንዱ ትሑት ወንዶች ጉባኤውን እንዲንከባከቡ መሾም ነው (w06 7/15 11 አን. 3፤ it-1-E 1160 አን. 7)

    • መዝ 78:11-17—ይሖዋ ለሕዝቡ ሲል ያደረጋቸውን ነገሮች አስታውሱ (w04 4/1 21-22)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 78:2—ይህ ትንቢት በመሲሑ ላይ የተፈጸመው እንዴት ነው? (w11 8/15 11 አን. 14)

    • መዝ 78:40, 41—እነዚህ ጥቅሶች እንደሚያሳዩት የምናደርጋቸው ነገሮች ይሖዋ ምን እንዲሰማው ያደርጋሉ? (w12 11/1 14 አን. 5፤ w11 7/1 10)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 78:1-21

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 16—መዋጮ ማድረግ እንደሚችል ንገረው።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.4 16

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 5 አን. 6-7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 15

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ)

  • “‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን ‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም የተወሰኑ ልጆች መድረክ ላይ እንዲወጡ አድርግና ስለ ቪዲዮው ጥያቄ አቅርብላቸው።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 15 አን. 15-26 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 73 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ