ከመስከረም 5-11
መዝሙር 119
መዝሙር 48 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በይሖዋ ሕግ ተመላለሱ”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 119:1-8—እውነተኛ ደስታ ማግኘታችን የተመካው በአምላክ ሕግ በመመራታችን ላይ ነው (w05 4/15 10 አን. 3-4)
መዝ 119:33-40—የአምላክ ቃል በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን መከራዎች የምንቋቋምበት ድፍረት ይሰጠናል (w05 4/15 13 አን. 12)
መዝ 119:41-48—ስለ አምላክ ቃል ትክክለኛ እውቀት ማግኘታችን በልበ ሙሉነት እንድንመሠክር ያደርገናል (w05 4/15 13 አን. 13-14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 119:71—በመከራ ውስጥ ማለፍ ጥሩ የሚሆነው እንዴት ነው? (w06 9/1 14 አን. 4)
መዝ 119:96—መዝሙራዊው “ፍጽምና ሁሉ ገደብ እንዳለው አይቻለሁ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 9/1 14 አን. 5)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 119:73-93
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በሩን ትንሽ ልጅ ሲከፍት”፦ (5 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 59-62) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 19 አን. 1-16
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 13 እና ጸሎት