የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 3
  • ከጥቅምት 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 3

ከጥቅምት 10-16

ምሳሌ 7-11

  • መዝሙር 32 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልባችሁን . . . አታዘንብሉ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 7:6-12—ማመዛዘን የጎደላቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ለመንፈሳዊ አደጋ ያጋልጣሉ (w00 11/15 29-30)

    • ምሳሌ 7:13-23—ጥበብ የጎደለው ውሳኔ ማድረግ ለከባድ ችግር ይዳርጋል (w00 11/15 30-31)

    • ምሳሌ 7:4, 5, 24-27—ጥበብና ማስተዋል ይጠብቁናል (w00 11/15 29, 31)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 9:7-9—ምክር ሲሰጠን የምንሰጠው ምላሽ ስለ እኛ ምን ይናገራል? (w01 5/15 29-30)

    • ምሳሌ 10:22—በዛሬው ጊዜ የምናገኘው የይሖዋ በረከት ምን ነገሮችን ይጨምራል? (w06 5/15 26-30 አን. 3-16)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 8:22–9:6

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 176 አን. 5-6—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 83

  • እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ሞባይል ስልክ (ምሳሌ 10:19)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ሞባይል ስልክ የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም jw.org/am ላይ ከዚህ ቪዲዮ ጋር በሚገኘው “የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?” በሚለው ርዕስ ላይ ተወያዩ። “ጠቃሚ ምክር” በሚለው ንዑስ ርዕስ ሥር ያሉትን ነጥቦች ጎላ አድርገህ ግለጽ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 21 አን. 13-22 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 152 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ