የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 7
  • ከጥቅምት 31–ኅዳር 6

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 31–ኅዳር 6
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 7

ከጥቅምት 31–ኅዳር 6

ምሳሌ 22-26

  • መዝሙር 88 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልጅን ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 22:6፤ 23:24, 25—ልጆችን በአምላክ መንገድ ማሠልጠን፣ እርካታ ያለው ሕይወት እንዲመሩ እንዲሁም ደስተኛና ኃላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል (w08 4/1 16፤ w07 6/1 31)

    • ምሳሌ 22:15፤ 23:13, 14—“በትር” የሚለው ቃል በቤተሰብ ውስጥ የሚሰጥን ማንኛውንም ዓይነት ተግሣጽ ያመለክታል (w97 10/15 32፤ it-2-E 818 አን. 4)

    • ምሳሌ 23:22—ትላልቅ ልጆችም ከወላጆቻቸው ጥበብ ጥቅም ማግኘት ይችላሉ (w04 6/15 14 አን. 1-3፤ w00 6/15 21 አን. 13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 24:16—ይህ ጥቅስ ለሕይወት በምናደርገው ሩጫ እንድንጸና የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w13 3/15 4-5 አን. 5-8)

    • ምሳሌ 24:27—ይህን ጥቅስ እንዴት ልንረዳው ይገባል? (w09 10/15 12 አን. 1)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 22:1-21

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ—መደበኛ ባልሆነ መንገድ ምሥክርነት ስጥ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 179-181 አን. 18-19

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 101

  • “የJW.ORG አድራሻ ካርድን በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ምንጊዜም የተወሰኑ ካርዶች እንዲይዙ አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 23 አን. 1-14

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 146 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ