የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 2
  • ከታኅሣሥ 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 2

ከታኅሣሥ 5-11

ኢሳይያስ 1-5

  • መዝሙር 107 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የኢሳይያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ኢሳ 2:2, 3—“የይሖዋ ቤት ተራራ” ንጹሑን አምልኮ ይወክላል (ip-1 38-42 አን. 6-11፤ 45 አን. 20-21)

    • ኢሳ 2:4—የይሖዋ አምላኪዎች ከእንግዲህ ጦርነት አይማሩም (ip-1 46-47 አን. 24-25)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 1:8, 9—“የጽዮን ሴት ልጅ በወይን እርሻ ውስጥ እንዳለ መጠለያ” የተተወችው እንዴት ነው? (w06 12/1 8 አን. 5)

    • ኢሳ 1:18—ይሖዋ “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 12/1 8 አን. 6፤ it-2-E 761 አን. 3)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 5:1-13

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) ‘በአቀራረብ ናሙናዎቹ’ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 139

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (7 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16-E 32 አን. 3–34 አን. 1)

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’ የተባለውን መጽሐፍ ስናስጠና የሰዎችን ልብ ለመንካት መጣር”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በዚህ ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል ያላቸው አስፋፊዎች በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 261-262 ላይ ያሉትን ነጥቦች እንዲሠሩባቸው አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 1-12

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 154 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ