የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 8
  • ከታኅሣሥ 26–ጥር 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 26–ጥር 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 8

ከታኅሣሥ 26, 2016–ጥር 1, 2017

ኢሳይያስ 17-23

  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሥልጣንን አላግባብ መጠቀም ሥልጣንን ያሳጣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 22:15, 16—ሸብና ሥልጣኑን የራሱ ጥቅም ለማሳደድ ተጠቅሞበታል (ip-1 238-239 አን. 16-17)

    • ኢሳ 22:17-22—ይሖዋ በሸብና ፋንታ ኤልያቄምን ሾሞቷል (ip-1 239-240 አን. 17-18)

    • ኢሳ 22:23-25—ከሸብና ታሪክ ትልቅ ትምህርት እናገኛለን (w07 1/15 9 አን. 1፤ ip-1 240-241 አን. 19-20)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 21:1—‘የምድረ በዳው ባሕር’ የተባለው አካባቢ የትኛው ነው? እንዲህ የተባለውስ ለምንድን ነው? (w06 12/1 11 አን. 2)

    • ኢሳ 23:17, 18—ጢሮስ በቁሳዊ ነገሮች ያገኘችው ትርፍ “ለይሖዋ የተቀደሰ” የሆነው እንዴት ነው? (ip-1 253-254 አን. 22-24)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 17:1-14

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—መጽሐፉን ለማስተዋወቅ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ ተጠቀም። (ማሳሰቢያ፦ ክፍሉን ስታቀርብ ቪዲዮውን ማጫወት የለብህም።)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—በር ላይ እንደቆምክ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር፤ ከዚያም ለቀጣዩ ውይይት መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 151 አን. 10-11—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 44

  • ‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’፦ (8 ደቂቃ) በመጋቢት 15, 2015 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 12-16 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ኢሳይያስ ባየው ራእይ ላይ እንደተጠቀሰው ጠባቂና በኢየሱስ ምሳሌ ላይ እንደተጠቀሱት አምስት ደናግል ነቅተው እንዲጠብቁ ሁሉንም አበረታታ።—ኢሳ 21:8፤ ማቴ 25:1-13

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 35-40፣ “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው ሣጥን እንዲሁም “የአምላክ መንግሥት—እውን መስተዳድር” እና “የአምላክ መንግሥት የሚወለድበትን ጊዜ ተዘጋጅቶ መጠበቅ” የሚሉት ሠንጠረዦች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 141 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ