የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 3
  • ከጥር 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 3

ከጥር 9-15

ኢሳይያስ 29-33

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ንጉሥ ለጽድቅ ይነግሣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 32:1—ለጽድቅ የሚነግሠው ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (w14 2/15 6 አን. 13)

    • ኢሳ 32:2—በመግዛት ላይ ያለው ኢየሱስ መንጋውን የሚንከባከቡ ገዢዎች ሰጥቶናል (ip-1 332-334 አን. 7-8)

    • ኢሳ 32:3, 4—የይሖዋ ሕዝቦች በጽድቅ እንዲመላለሱ የሚረዳቸውን መመሪያና ሥልጠና ያገኛሉ (ip-1 334-335 አን. 10-11)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 30:21—ይሖዋ ለአገልጋዮቹ መልእክት የሚያስተላልፈው እንዴት ነው? (w14 8/15 21 አን. 2)

    • ኢሳ 33:22—ይሖዋ ለእስራኤል ብሔር ዳኛ፣ ሕግ ሰጪና ንጉሥ የሆነው መቼና እንዴት ነው? (w14 10/15 14 አን. 4)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 30:22-33

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.1 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ ስጥ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.1 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ከተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ላይ ጥቅስ አንብብ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 31-32 አን. 12-13​—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 87

  • ‘ከነፋስ መከለያ’ (ኢሳ 32:2)፦ (9 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። (ቪዲዮው ፕሮግራሞች እና ዝግጅቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • “በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ”፦ (6 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ። ከዚያም አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ በስብሰባዎች ላይ በደንብ እንዳታዳምጡ ሊያደርግ የሚችለው ምንድን ነው? መርከቡ እንዴት መሠራት እንዳለበት ይሖዋ ሲናገር ኖኅ በደንብ ባያዳምጥ ኖሮ ምን ሊፈጠር ይችል ነበር? ልጆች በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ ያለባቸው ለምንድን ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 3 አን. 13-22፤ “ይሖዋ ዓላማውን ደረጃ በደረጃ ይገልጣል” የሚለው ሰንጠረዥ እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ