የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 4
  • ከጥር 16-22

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 16-22
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 4

ከጥር 16-22

ኢሳይያስ 34-37

  • መዝሙር 63 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሕዝቅያስ እምነት በማሳየቱ ተክሷል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 36:1, 4-10, 15, 18-20—አሦራውያን ይሖዋን ተገዳድረዋል፤ እንዲሁም ሕዝቡን አስፈራርተዋል (ip-1 385-388 አን. 7-14)

    • ኢሳ 37:1, 2, 14-20—ሕዝቅያስ በይሖዋ ታምኗል (ip-1 389-391 አን. 15-17)

    • ኢሳ 37:33-38—ይሖዋ ሕዝቡን ለመታደግ እርምጃ ወስዷል (ip-1 391-394 አን. 18-22)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 35:8—“የቅድስና ጎዳና” የተባለው ምንድን ነው? በዚያ መሄድ የሚችሉትስ እነማን ናቸው? (w08 5/15 26 አን. 4፤ 27 አን. 1)

    • ኢሳ 36:2, 3, 22—ሸብና ተግሣጽ በመቀበል ረገድ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው እንዴት ነው? (w07 1/15 9 አን. 1)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 36:1-12

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 24:3, 7, 14—እውነትን አስተምሩ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 3:1-5—እውነትን አስተምሩ—የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 32 አን. 11-12—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 30

  • “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”፦ (15 ደቂቃ) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”—​ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 4 አን. 1-6 እና “የአምላክ ስም ትርጉም” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 70 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ