የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 6
  • ከጥር 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 6

ከጥር 23-29

ኢሳይያስ 38-42

  • መዝሙር 114 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 40:25, 26—የኃይል ሁሉ ምንጭ ይሖዋ ነው (ip-1 410-411 አን. 23-25)

    • ኢሳ 40:27, 28—ይሖዋ የሚደርስብንን መከራና የፍትሕ መጓደል ይመለከታል (ip-1 413 አን. 27)

    • ኢሳ 40:29-31—ይሖዋ ለሚታመኑበት ኃይል ይሰጣል (ip-1 414-415 አን. 29-31)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 38:17—‘ይሖዋ ኃጢአታችንን ወደ ኋላው ይጥላል’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w03 7/1 18 አን. 17)

    • ኢሳ 42:3—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w15 2/15 8 አን. 13)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 40:6-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 38-39 አን. 6-7​—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 44

  • “በስደት ላይ ለሚገኙ ክርስቲያኖች መጸለያችሁን አትርሱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በታጋንሮግ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ​—የሚደርስባቸው ግፍ የሚያበቃው መቼ ይሆን? የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (ቪዲዮው ድርጅታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 4 አን. 7-15 እና “መጠበቂያ ግንብ የአምላክን ስም ከፍ ከፍ ያደረገው እንዴት ነው?” እና “ለመስበክ የሚያነሳሳ ጠንካራ ምክንያት” የሚሉት ሣጥኖች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 10 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ