ከጥር 30–የካቲት 5
ኢሳይያስ 43-46
መዝሙር 55 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ እውነተኛ ትንቢት የሚናገር አምላክ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 44:26-28—ይሖዋ ኢየሩሳሌምና ቤተ መቅደሱ መልሰው እንደሚገነቡ እንዲሁም ባቢሎንን ድል የሚያደርገው ሰው ስም ቂሮስ እንደሆነ ትንቢት ተናግሯል (ip-2 71-72 አን. 22-23)
ኢሳ 45:1, 2—ይሖዋ ባቢሎን ድል የምትደረግበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር ነገሮችን ተናግሯል (ip-2 77-78 አን. 4-6)
ኢሳ 45:3-6—ይሖዋ ባቢሎንን ድል ለማድረግ ቂሮስን የተጠቀመው ለምን እንደሆነ ተናግሯል (ip-2 79-80 አን. 8-10)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 43:10-12—የእስራኤል ብሔር የይሖዋ ምሥክር የሆነው እንዴት ነበር? (w14 11/15 21-22 አን. 14-16)
ኢሳ 43:25—ይሖዋ በደላችንን የሚደመስስበት ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው? (ip-2 60 አን. 24)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 46:1-13
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለሥራ ባልደረባህ ወይም አብሮህ ለሚማር ልጅ መደበኛ ባልሆነ መንገድ መሥክር።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?፦ (15 ደቂቃ) መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም በሚቀጥሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ስንመሠክር፣ የአደባባይ ምሥክርነት ስንሰጥ እና ከቤት ወደ ቤት ስናገለግል ይህን ቪዲዮ መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው? ይህን ቪዲዮ ስትጠቀሙ ምን ግሩም ተሞክሮ አግኝታችኋል?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 4 አን. 16-23 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 83 እና ጸሎት