የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 መጋቢት ገጽ 6
  • ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 መጋቢት ገጽ 6

ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

ኤርምያስ 12-16

  • መዝሙር 128 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እስራኤል ይሖዋን ረስቷል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 13:1-5—ኤርምያስ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ቢጠይቅበትም ከተልባ እግር የተሠራውን ቀበቶ እንዲደብቅ አምላክ የሰጠውን ትእዛዝ ፈጽሟል (jr-E 51 አን. 17)

    • ኤር 13:6, 7—ኤርምያስ ረጅም ጉዞ አድርጎ ቀበቶውን ለማምጣት ሲሄድ ቀበቶው ተበላሽቶ አገኘው (jr-E 52 አን. 18)

    • ኤር 13:8-11—ይሖዋ ይህን ምሳሌ የተጠቀመው እስራኤላውያን ግትር በመሆናቸው ምክንያት ከእሱ ጋር ያላቸው የጠበቀ ግንኙነት እንደሚበላሽ ለማስረዳት ነበር (jr-E 52 አን. 19-20፤ it-1-E 1121 አን. 2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 12:1, 2, 14—ኤርምያስ ምን ጥያቄ አቅርቦ ነበር? ይሖዋስ ምን ምላሽ ሰጠው? (jr-E 118 አን. 11)

    • ኤር 15:17—ኤርምያስ ስለ ባልንጀርነት ምን አመለካከት ነበረው? እኛስ እሱ የተወውን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? (w04 5/1 12 አን. 16)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 13:15-27

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ እና ቪዲዮ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ እና ቪዲዮ—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ) w16.03 29-31—ጭብጥ፦ ታላቂቱ ባቢሎን የአምላክን ሕዝቦች በምርኮ ይዛ የነበረው መቼ ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 79

  • “ቤተሰባችሁ ይሖዋን እንዳይረሳ እርዱ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት። “እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ”—ከቤተሰቦች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 7 አን. 10-18፣ “በደብልዩ ቢ ቢ አር ይተላለፉ የነበሩ ፕሮግራሞች” እና “ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ስብሰባ” የሚሉት ሣጥኖች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 48 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ