የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ሚያዝያ ገጽ 4
  • ከሚያዝያ 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ሚያዝያ ገጽ 4

ከሚያዝያ 10-16

ኤርምያስ 22-24

  • መዝሙር 36 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋን የሚያውቅ ልብ አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 24:1-3—ይሖዋ ሰዎችን ከበለስ ጋር አመሳስሏቸዋል (w13 3/15 8 አን. 2)

    • ኤር 24:4-7—ጥሩዎቹ በለሶች ታዛዥ ልብ ያላቸውን ሰዎች ያመለክታሉ (w13 3/15 8 አን. 4)

    • ኤር 24:8-10—መጥፎዎቹ በለሶች ታዛዥ ያልሆነ ዓመፀኛ ልብ ያላቸውን ሰዎች ያመለክታሉ (w13 3/15 8 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 22:30—ይህ አዋጅ ኢየሱስ የዳዊትን ዙፋን የመውረስ መብቱን እንዲያጣ አያደርገውም የምንለው ለምንድን ነው? (w07 3/15 10 አን. 9)

    • ኤር 23:33—“የይሖዋ ሸክም” ምንድን ነው? (w07 3/15 11 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 23:25-36

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.2 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.2 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 5 አን. 1-2—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 38

  • “የቀዘቀዙ ክርስቲያኖችን ማበረታታት ትችላላችሁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የቀዘቀዙትን አበረታቱ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 8 አን. 1-7 እና “ከ670 በሚበልጡ ቋንቋዎች የሚሰበክ ምሥራች” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 82 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ